EthiopiaNews

የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ይሄን ያለው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚን በተመለከተ አዲስ ባወጣው ባለ 132 ገጽ ሪፖርቱ ነው።

የገንዘብ ድርጅቱ በፈረንጆቹ 2025/26 አመት 5 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር ሊደርስ ይችላል የተባለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት ሀገሪቱ ለ2 ነጥብ 1 ወራት ከውጭ የምታስገባቸውን የገቢ ምርቶች መሸፈን የሚችል መሆኑን ገልጿል።

አይ ኤም ኤፍ በአውሮፓውያኑ 2026/27 አመት ደግሞ የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ወደ 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ሊያድግ እንደሚችል አስታውቋል።መረጃው ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የተገኘ ነው።