EthiopiaNews

ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ከአሜሪካ ግብርና ሚኒስቴር ጋር የደረሰው የ235 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ከ100 ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ እህል ማድረስ ያስችለዋል ተብሏል።

የአሜሪካ ምክትል የግብርና ሚኒስትር ሚሼሌ ቢከሪንግ ድጋፉ በኢትዮጵያ እና ሱዳን ላሉ ድጋፍ ፈላጊዎች እንዲውል እንከታተላለን ብለዋል።መረጃው ከአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር የተገኘ ነው።