InternationalNews

በአንዱ ሄሊኮፍተር ውስጥ የነበሩት ሁለት አብራሪዎች በአደጋው ህይወታቸው ማለፉ ሲነገር ሌላኛው ሄሊኮፍተር ውስጥ የነበሩት 2ቱ ደግሞ ቆስለው መትረፋቸው ነው የተገለጸው፡፡

የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪያሪያኮስ ሚትሶታኪስ በአደጋው ህይወታቸውን ላጡት ግሪካዊ እና የፖላንድ ዜግነት ያለው አብራሪ ቤተሰቦች መፅናናትን መመኘታቸውም ተሰምቷል፡፡

በአውሮፓ የተከተሰውን ከባድ ሙቀት ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት አሁንም በተለያዩ ሀገራት መቀጠሉ ሲነገር በግሪክ ለቀናት የቀጠለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት እየተደረገ ያለው ጥረት መቀጠሉም ተሰምቷል፡፡