የኢትዮጵያ የብር ምንዛሬ ከዶላር አንጻር በተያዘው የፈረንጆቹ 2026 አመት በ3ነጥብ 2 በመቶ መቀነስ ተነገረ።
ይህ የተባለው አንድ ዶላር በ162 ብር እየተሸጠ መሆኑን አስመልክቶ ዛሬ ብሉምበርግ ይዞት ባወጣው ዘገባ ነው።
ኢትዮጵያ የብር ምንዛሬን ለማጠናከር በዚህ የአውሮፓውያኑ 2026 አመት ብቻ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ማካሄዷ ተገልጿል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
www.ebstv.tv
