EthiopiaNews

ሚኒስቴሩ ይሄን ያለው የ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብርን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ነው።

ሚኒስቴሩ ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን አሳውቋል።

በዚህም መሰረት ከላይ የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
👉ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ሊንክ በመግባት ማየት ይችላሉhttps://t.me/ethio_moe/4994