EthiopiaNews September 30, 2026 ebs news የጋምቤላ ክልል መንግሥት ምክር ቤት ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ በድጋሚ ሾመ። ምክር ቤቱ እያካሄደ በሚገኘው የመንግስት ምስረታ ጉባኤው አቶ ይስሃቅ አብርሃምን የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ አቶ ጀሙስ ኞችን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል፡፡