አዲስ ነገር – አሜሪካ ስለ ሰሜኑ ግጭት
አሜሪካ የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በሰላማዊ መንገድ በሚፈታበት ሁኔታ ላይ ከአፍሪካ ህብረትና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በኒውዮርክ ምክክር እንደምታደርግ ተነግሯል፡፡በአፍሪካ ህብረት
Read Moreአሜሪካ የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በሰላማዊ መንገድ በሚፈታበት ሁኔታ ላይ ከአፍሪካ ህብረትና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በኒውዮርክ ምክክር እንደምታደርግ ተነግሯል፡፡በአፍሪካ ህብረት
Read Moreምክትል ጠቅላይ ሚኒስተርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተመካከሩ፡፡ ምክክሩ በትምህርትና በንግድ ዘርፍ ላይ ሁለቱ
Read Moreየኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካከለኛው ምስራቅ 13ኛ መዳረሻ ወደሆነችው የዮርዳኖሷ ዋና ከተማ አማን ለመጃመሪያ ጊዜ የቀጥታ በረራ ጀምሯል፡፡ ይህ በረራ ለአየር
Read Moreአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በዛሬው ዕለት ተግባራዊ መደረግ ጀሞሯል፡፡ በመሆኑም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት የሀገር በቀል ዕውቀትን
Read Moreለ2015/16 የምርት ዘመን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገውን የአፈር ማዳበሪያ በማጥናት ከወዲሁ የግዢ ጨረታ ማውጣቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ተከታታይ
Read Moreኢትዮጵያ በተያዘው አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ገበያ ለማቅረብ መቃረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፌደራል እና ከክልል
Read Moreበሃገራችን በርካታ ሴቶች የጡት ካንሰር ህክምና ለማግኘት ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ካንሰሩ 70 በመቶ በሰውነታቸው ውስጥ ከተሰራጨ በሁዋላ መሆኑን የፒንክ
Read Moreየዩክሬን የስንዴ ምርት በጥቁር ባሕር በኩል ወደ ተለያዩ የአለማችን ሃገራት እንዲሰራጭ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሌሎች 4 ሃገራት
Read Moreጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በጂቡቲ አዘጋጅነት የተካሄደው 12ኛው ዓለም አቀፍ ኢስላማዊ ፋይናንስ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአገሪቱ የባንክ ኢንዱስትሪ
Read Moreየኢትዮጵያ አየር መንገድ ሌላው ትልቅ ሆቴልየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መክፈቱን አስታውቋል፡፡የሆቴሉ
Read More