News

EthiopiaNews

አዋሽ ባንክ በቀጣይ ዓመት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ጎረቤት ሀገራት ቅርጫፎችን ከፍቶ ለመሥራት በሂደት ላይ ነው ተባለ።

አዋሽ ባንክ በቀጣይ ዓመት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ጎረቤት ሀገራት ቅርጫፎችን ከፍቶ ለመሥራት ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አቅርቦ ፈቃድ እስኪያገኝ እየተጠባበቀ እንደሚገኝም

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፈረንሳይዋ ሊዮን ከተማ በሳምንት ሦስት ጊዜ አዲስ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ተብሏል።

Read More