News

EthiopiaNews

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም እንደሚሰጥ አስታወቀ።

አገልግሎቱ ይሄን ያለው ስለዘንድሮው የ2018 ሀገር አቀፍ ፈተና አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ላይ ነው። በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና

Read More
EthiopiaNews

ከሪል እስቴትና ከግለሰቦች በሰነዶች ማረጋገጫ ንብረት ገዝተው ስም ያላዞሩ ባለንብረቶች በፍጥነት ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ተጠየቁ

ከሪል እስቴት አልሚዎች እና ከግለሰቦች በሰነዶች ማረጋገጫ ንብረት ገዝተው ወደመሬት ተቋማት በመቅረብ ስም ያላዞሩና የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ያልያዙ ባለንብረቶች ሂደቱን

Read More
EthiopiaNews

በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር የሚደረግ ንግድ በወር ከ1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንዳይበለጥ የሚያዝ መመሪያ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡

ይህ አዲስ አሰራር በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር የሚከናወነውን የንግድ ልውውጥ ህጋዊ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑንም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመመሪያው ላይ አስፍሯል፡፡

Read More