Ethiopia

EthiopiaNews

የጦር መሳሪያ እና ወታደሮችን እያጓጓዘ ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚናፈሰው የሃሰት ወሬ ነው ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

የጦር መሳሪያ እና ወታደሮችን ወደ ትግራይ ክልል እያጓጓዘ ነው በሚል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚናፈሰው የሃሰት ወሬ ነው ሲል የኢትዮጵያ አየር

Read More
EthiopiaLatestNews

በዛሬ ዕለት ከኬንያው አቻቸው ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ኬላና ጎዳናን የመረቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአጎራባች አካባቢ ነዋሪዎች በትብብር ጉዳይ ላይ እንዲሰሩ መክረዋል።

ሁለቱ መሪዎች በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳሉት በድንበሩ ላይ ያሉት ሕዝቦች ከሦስት ትውልድ በላይ በመከባበር አርዓያነት ያለው ጉርብትናን መስርተዋል ያሉ ሲሆን

Read More