Ethiopia

EthiopiaNews

የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ ያለአግባብ በኮሪደር ልማት ላይ የለቀቁ አልፎዝ ፕላዛ እና ሳሚ ህንፃ 800,000 ብር መቀጣታቸውን አስታወቀ፡፡

ባለስልጣኑ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ልዩ ቦታው ኢምፔሪያል አካባቢ የሚገኘው አልፎዝ ፕላዛ እና “ሳሚ ህንፃ” ከፍተኛ የሽንት ቤት ፍሳሽ

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳው የአውሮፕላን አምራች ዲ ሃቪላንድ ኩባንያ ካዘዛቸው ዘመናዊ የዲ.ኤች.ሲ-6 ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ አውሮፕላኖች ውስጥ የመጀመሪያውን መረከቡን አስታወቀ።

እነዚህ ልዩ አውሮፕላኖች የአየር መንገዱን የቀጠና አገልግሎት ያጠናክራሉ ያለው ኩባንያው፣ አውሮፕላኖቹ አስቸጋሪ በኾኑ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጦች ውስጥ በቀላሉ መብረር የሚችሉ

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 277.49 ቢሊዮን ብር ግብር እና ቀረጥ መክፈሉን አስታወቀ።

ይህ የተነገረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የ10 ወራት የእቅድ አፈፃፀም በተመለከተ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

Read More
EthiopiaNews

ሚኒስቴሩ ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ጋር ተስማሚ የሆነ የሽያጭ መመዝገቢያ መጠቀምን አስገዳጅ የሚያደርግ መመሪያ አወጣ

ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ መመዝገቢያ ደረሰኝ ሶፍትዌር አቅራቢ ወይም የክላውድ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ይህንን ተግባር ለማከናወን ፈቃድ ሲያወጣ እንደ ዋስትና በባንክ

Read More