Ethiopia

EthiopiaNews

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መያዝ አስገዳጅ ሊሆን ነው ተባለ።

በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሚሳተፉ ባለሙያዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መያዝ አስገዳጅ እንደሚሆን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር

Read More
EthiopiaNews

በሳዑዲ አረቢያ ምሕረት ከተደረገላቸው ኢትዮጵያውያን መካከል 320ዎቹ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳዑዲ አረቢያ የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ ምሕረት ከተደረገላቸው ኢትዮጵያውያን መካከል 320ዎቹ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን አስታወቀ። ከሳዑዲ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን

Read More
EthiopiaNews

ሂዩውማን ራይትስ ዎች በምርጫ ቦርድ የታገደው ህወሓት በትግራይ ክልል ያወጣውን አዋጅ እንዲሰርዝ ጠየቀ::

ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩውማን ራይትስ ዎች፣ በምርጫ ቦርድ የታገደው  ህወሓት በትግራይ ክልል ያወጣውን የግዳጅ ወታደራዊ አገልግሎትና የሃሳብ ነጻነትን

Read More
EthiopiaNews

ኢሰመኮ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ የተመለከቱ ህጎች እንዲወጡና የሚያስፈጽም አካል በህግ የሚሰየምበት ሁኔታ እንዲኖር ጥያቄ አቀረበ።

ኮሚሽኑ ይህን ጥያቄ ያቀረበው ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበው የ11 ወራት የሥራ ክንውን ሪፖርት ነው።

Read More
EthiopiaNews

የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ኢትዮጵያ የኢራን ጦርነት ያደረሰውን ጫና ለመቋቋም እንድትችል ተጨማሪ የ200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊፈቅድ መሆኑን አስታወቀ።

የገንዘብ ድርጅቱ የአፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተር ዜይን ዘይዳን ይሄን ያሉት ድርጅቱ በኢራን ጦርነት ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገራት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስመልክተው

Read More
EthiopiaNews

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ጥበቃ ረገድ ጠንካራ ርዕይና አመርቂ አፈጻጸም እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ተናግረዋል።

ቻታም ሃውስ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የምርምር ተቋም በለንደን ያዘጋጀውና በተከፋፈለ ጂኦ-ፖለቲካዊ ሁኔታ ውስጥ የኮፕ ጉባኤዎችን አስፈላጊነት ማጉላት በሚል ርዕስ በተካሄደው

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመገንባት፣ ያልተሞከሩ ግዙፍ ልማቶችን በማከናወን በየጊዜው ወደ ላቀ ደረጃ እየተሸጋገረች ትገኛለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ ታከናውናለች በተሰኘው እና ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ብሂራዊ ጉባኤ በየደረጃው የተጓዝንበትንና አሁን የደረስንበትን መንገድ

Read More