የአሜሪካ ኪሳራ
ፔንታጎን አሜሪካ በኢራን ጦርነት እስካሁን ድረስ 25 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ማድረጓን አሳውቋል። ፔንታጎን ስለኢራን ጦርነት በትላንትናው ዕለት ለሀገሪቱ ኮንግረስ የወታደራዊ
Read Moreበቀጣይ ቀናት ውስጥ በደቡብ አፍሪካ የሚካሄዱ ፀረ ስደተኞች ተቃውሞ ሰልፎችን ተከትሎ በስደተኞችና ንብረታቸው ላይ ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ
Read Moreየተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ ከነዳጅ ላኪዎች ሀገራት ድርጅት ወይም ኦፔክ አባልነቷ መውጣቷን አሳውቃለች። በኢራን ጦርነት ምክንያት ዓለም አቀፍ
Read Moreአለም አቀፉ የመብት ተሟጋች አምነስቲ በየመን በሚገኝ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች ባሉበት አንድ ማረሚያ ቤት ላይ ከ9 ወራት በፊት በአሜሪካ
Read Moreበሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የ38 ስደተኞች ህይወት ማለፉ ተገልጿል። በአደጋው ህይወታቸውን ያጡ ግለሰቦች ማንነት በመለየት
Read Moreባሳለፍነው ቅዳሜ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ በማድረግ የተጠረጠረው ግለሰብ ትላንት ፍርድ ቤት ሲቀርብ በፕሬዝዳንቱ ላይ የግድያ ሙከራ ክስ እንደቀረበበት
Read Moreየኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሜሪካ በኢራን ላይ ፍፁም የበላይነት የላትም አሉ። ዋሽንግተንና ቴህራን በቀጣይ ማን በማን ላይ የበላይነት ይኖረዋል በሚል
Read Moreቻይና ለታይዋኑ ፕሬዝዳንት ላይ ቺንግቴስ አውሮፕላን የአየር ክልላቸውን የዘጉና ፕሬዝዳንቱ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን እንዲሰርዙ ያስገደዱትን 3 የአፍሪካ ሀገራትን ማመስገኗ ተገለጸ። የታይዋን
Read Moreየኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ ሞሐሙድ ባገር የኢራን ጦርነት ዳግም ከተቀሰቀሰ ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር የምትጫወትበት አዲስ ወታደራዊ ካርድ በእጇ መኖሩን ገልጸዋል።
Read Moreየአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ሴክሬታሪያትና የአውሮፓ ህብረት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል። በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መካሄድ
Read More