International

InternationalNews

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በካናዳ ላይ የጣሉትን የ50 ከመቶ የንግድ ታሪፍ ተግባራዊነት በሦስት ቀናት አራዘሙ። ትራምፕ ለሦስት ቀናት የታሪፉን ትግበራ ያራዘሙት ሁለቱ

Read More
InternationalNews

የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ የአገሪቱ መሪ ሆነው በድጋሚ ተመረጡ። ፕሬዝዳንት ሂቺሌማ ለተጨማሪ አምስት ዓመት የተመረጡት የመራጩን ሕዝብ 60 ከመቶ ድጋፍ

Read More
InternationalNews

ብሪታንያ የዩክሬንን ጦርነት ሆን ብላ እንዲባባስ ታደርጋለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች። የሩሲያ ባለስልጣናት እንደሚሉት ብሪታንያ ለዩክሬን ድሮኖችን በመለገስ ሩሲያ እንድትጠቃ በማድረጓ

Read More
InternationalNews

የፍልስጤሙ ሀማስ ትጥቅ ካልፈታ የጋዛ መልሶ ግንባታ የሚባል እንደማይኖር አሜሪካ አስታወቀች። የፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰላም መልዕክተኛ ያሬድ ኩሽነር እንደሚሉት ሀማስ ጋዛን

Read More
InternationalNews

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ከደቡብ ኮሪያ ጋር የምታደርገውን ዓመታዊ ወታደራዊ ልምምድ በእጅጉ እንደምትቀንስ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት ደግሞ

Read More
InternationalNews

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ጃሬድ ኩሽነር በጋዛ ሰላም ዕቅድ ዙሪያ ከሀማስ ጋር ከተወያዩ በኋላ እስራኤል መግባታቸው ተነገረ። ጃሬድ ኩሽነር

Read More
InternationalNews

አብርሃም ሊንከን በተባለችው የአሜሪካ ግዙፍ ጦር መርከብ ለ250 ቀናት በግዳጅ ላይ የቆዩ ወታደሮች ሁኔታ እያነጋገረ ነው። በርካታ የመገናኛ ብዙሃን እየዘገቡ

Read More
InternationalNews

የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ኮንጐ የተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ ከምንጊዜውም ወረርሽኞች የከፋ ሊሆን ይችላል እያለ ነው። የድርጅቱ ኃላፊ ቴድሮስ አድሃኖም እንደሚሉት

Read More
InternationalNews

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአጨቃጫቂዋ ኩሪል ደሴት ያደረጉት ጉብኝት ከጃፓን ጠንካራ ተቃውሞ ገጠመው። የሩሲያው መሪ ከአራቱ የኩሪል ደሴቶች ኢቱርፕ የተባለችው

Read More
InternationalNews

ዩክሬን በሩሲያዋ ኖቮርሲክ ወደብ ላይ በፈፀመችው ግዙፍ የድሮንና የሚሳኤል ጥቃት ሁለት የሩሲያ ታላላቅ የእህል መጫኛ ተርሚናሎች ተመቱ። ቢቢሲ የጠቀሰው ሪፖርት

Read More