ሜይ ዴይ
ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይ ዴይ) በመላው ኢትዮጵያ እየተከበረ መሆኑ ተነገረ። በአሉ “የሠራተኛ መብት መከበር፤ ለኢንዱስትሪ ሰላምና ለምርታማነት መሠረት ነው”
Read Moreየጋምቤላ ክልል ማዕድን ቢሮ 5 ሺህ 535 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን አስታወቀ። ቢሮው ይሄን ያለው የ2018 በጀት ዓመት
Read Moreየአሜሪካ ሴናተር ጂያን ሻሂን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን ደጋፍ እንዲቀጥል ጠየቁ። ሴናተር ጂያን ሻሂን በቀድሞው የአሜሪካ የተራድኦ
Read Moreየፍትህ ሚኒስቴር መነሻቸውን ከአማራና ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች በማድረግ ዋና መዳረሻቸውን አዲስ አበባ ባደረጉ የሕፃናት ዝውውር ላይ የሚስተዋለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና
Read Moreበተያዘው የ2018 ግማሽ አመት ከውጭ ንግድ ታክስ ለመሰብሰብ ከታቀደው ገቢ 51 በመቶ ብቻ መሰብሰቡን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይሄንን ያስታወቀው
Read Moreድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት አር ኤስ ኤፍ ባወጣው የፕሬስ ነጻነት ሁኔታ በሚመዘንበት የ2026 ዓለም አቀፍ ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ
Read Moreቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ53 የአፍሪካ ሀገራት ከነገ ጀምሮ በሁሉም የምርት አይነቶች ላይ የዜሮ ታሪፍ ፖሊሲን ተግባራዊ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ ፖሊሲው ወደ
Read Moreአሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ እንዲከፈት የተለያዩ ሀገራትን ያካተተ ዓለምአቀፍ ጥምረት እንዲፈጠር እንደምትፈልግ ተገለፀ። ሮይተርስ ከአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አገኘሁት ባለው መረጃ
Read More