News

LatestNews

በትግራይ ቶጎጋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተደረገው የአየር ጥቃት እርምጃ በሽብር በተፈረጀው የህወሃት ቡድን ላይ ብቻ ያነጣጠረ ነበር – መከላከያ ሚኒስቴር::

ባሳለፍነው ሰኔ 15 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል ቶጎጋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አደረገው የተባለው የአየር ጥቃት እርምጃ

Read More
LatestNews

የአፍሪካ ህብረት የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተናጠል እመረምራለሁ ማለቱን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሟል፡፡

የአፍሪካ ህብረት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በትግራይ ተፈፀመ የተባለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተናጠል እመረምራለሁ ማለቱን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሟል፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ

Read More
LatestNews

ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው ተብሏል፡፡

ከዓለም ባንክ በተገኘ ከ24 ሚሊየን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

Read More
LatestNews

የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜን ተከትሎ በጥሞና ጊዜው ሚዲያዎች ማንኛውንም ምርጫ ተኮር እንቅስቃሴዎችን ማሰራጨት አይፈቀድላቸውም፡፡

የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ ተከትሎ በጥሞና ጊዜው የመገናኛ ብዙሀን ተቋማት ማንኛውንም ምርጫ ተኮር እንቅስቃሴዎችን ማሰራጨት አይፈቀድላቸውም ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

Read More