በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር የሚደረግ ንግድ በወር ከ1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንዳይበለጥ የሚያዝ መመሪያ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ይህ አዲስ አሰራር በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር የሚከናወነውን የንግድ ልውውጥ ህጋዊ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑንም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመመሪያው ላይ አስፍሯል፡፡
Read Moreይህ አዲስ አሰራር በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር የሚከናወነውን የንግድ ልውውጥ ህጋዊ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑንም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመመሪያው ላይ አስፍሯል፡፡
Read Moreበጋሞ ዞን ነሐሴ 2017 ዓ.ም ሥራ የጀመረው ‘ዮ ሆልዲንግ’ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ፤ የኢንዱስትሪዎችን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በመተካት ከውጭ የሚገባ ምርት
Read Moreአዋሽ ባንክ በቀጣይ ዓመት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ጎረቤት ሀገራት ቅርጫፎችን ከፍቶ ለመሥራት ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አቅርቦ ፈቃድ እስኪያገኝ እየተጠባበቀ እንደሚገኝም
Read Moreከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በኤግዚቢትነት ተይዘው የነበሩ ጥራታቸውን ያልጠበቁና በህገ ወጥ መንገድ የተዘጋጁ የዋጋ ግምታቸው ከ112 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ 500
Read Moreባንኩ ይሄን ያለው የተጠናቀቀውን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻፀም አስመልክቶ ትናንት በሰጠው መግለጫ ላይ ነው። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ የዲጂታል
Read Moreየገንዘብ ድርጅቱ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ ያፀደቀውን የ464 ሚሊየን ዶላር ብድር ይፋ ያደረገው የአምስተኛው ዙር የተራዘመ ብድር አቅርቦት መጠናቀቁን አስመልክቶ
Read Moreበማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ተብሏል።
Read Moreባንኩ ባወጣው መግለጫ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከ272 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገልጿል። ባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ በተጠናቀቀው በጀት
Read Moreኢትዮጵያ ውስጥ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን ውስጥ 70 በመቶ የሚሆነው የገበያ ድርሻ በንግድ ባንክ የተያዘ ነው መሆኑን የባንኩ
Read Moreበኢትዮጵያ የቱሪስቶች አማካይ የቆይታ ጊዜ ከ7 ቀናት ወደ 16 ቀናት ከፍ ማለቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ
Read More