News

LatestNews

የቡድን ሰባት ሀገራት በትግራይ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብ ሁኔታዎች ሊመቻቹ ይገባል እያሉ ነው፡፡

ከሰሞኑ በብሪታኒያ ስብሰባ የተቀመጡት #የቡድን_ሰባት ሀገራት በትግራይ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብ ሁኔታዎች ሊመቻቹ ይገባል እያሉ ነው፡፡የቡድን ሰባት ሀገራት እንደሚሉት የመንግሥታቱ ድርጅት

Read More
LatestNews

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት የመታሰቢያ ሐውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተነገረ፡፡

ከሁለት ዓመት በፊት በተከሰተው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት ኢትዮጵያዊያን የመታሰቢያ ሐውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተነገረ፡፡የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እንዳስታወቀችው

Read More
LatestNews

ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ሙስናን ለመከላከል በሰራሁት ስራ ከ2 ነጥብ 4 ቢልዮን ብር በላይ የሚሆን የአገር ሃብት ከስርቆት አድኛለሁ ሲል የፌደራል የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

#ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ሙስናን ለመከላከል በሰራሁት ስራ ከ2 ነጥብ 4 ቢልዮን ብር በላይ የሚሆን የአገር ሃብት ከስርቆት አድኛለሁ ሲል

Read More
LatestNews

ግብጽ ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌት የናይል የውሀ አቅርቦቴን አያስተጓጉልም ስትል በድጋሚ አረጋግጣለች፡፡

ግብጽ ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌት የናይል የውሀ አቅርቦቴን አያስተጓጉልም ስትል በድጋሚ አረጋግጣለች፡፡ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የግብጹን የውጭ ጉዳይ

Read More
LatestNews

የኒውዮርክ ከተማ ዐቃቤ ሕግ ከእንግዲህ በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የሚደረገው የፋይናንስ ምርመራ በወንጀል ላይ ያተኮረ ይሆናል አለ፡፡

የኒውዮርክ ከተማ ዐቃቤ ሕግ ከእንግዲህ በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የሚደረገው የፋይናንስ ምርመራ በወንጀል ላይ ያተኮረ ይሆናል አለ፡፡ የዐቃቤ ሕግ

Read More