News

LatestNews

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ቢቢሲ በሰበር ዜና አስነብቧል።

የ42 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ማክሮን የበሽታው ምልክት ከታየባቸው በኋላ በተደረገላቸው ምርምርራ ነው በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያስታወቀው። ፕሬዝዳንቱ ለ7

Read More
LatestNews

አንጋፋው የቲያትር ባለሞያ ረ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በ84 አመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል።

ረ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ የቲያትር መምህር፣ ጸሐፊ ተውኔት፣ አዘጋጅና ተርጓሚ እንዲሁም በርካታ መጽሀፍቶችን ለአንባቢያን ያበረከቱ ሲሆን በትወናቸው እንዲሁ ይታወቃሉ። ኢቢኤስ ቴሌቪዥን

Read More
LatestNews

በቀጣይ ሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጃንሜዳ ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ እንደሚመለስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።

ምክትል ከንቲባዋ ዛሬ ማለዳውን ከተለያዩ አካት ጋር በጋራ በመሆን ጃንሜዳን የማጽዳት ዘመቻ አካሄዱ። በጽዳት ዘመቻውም በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ ከፒያሳ

Read More
News

የተሽከርካሪ አደጋ የሚደርስባቸው ዜጎች አስቸኳይና ነጻ የሕክምና አገልግሎት የሚያገኙበት ስርዓት ይዘረጋል የተባለለት የአስቸኳይ ሕክምና መመሪያ ለመተግበር ስምምነት ተካሄደ።

ጤና ሚኒስቴር፣ ፌዴራል ፖሊስና የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ በጋራ ለመተግበር የተስማሙበት ይህ የአስቸኳይ ህክምና መመሪያ ትግበራ የመኪና አደጋ የደረሰባቸው ዜጎች

Read More
EthiopiaLatestNews

በዛሬ ዕለት ከኬንያው አቻቸው ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ኬላና ጎዳናን የመረቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአጎራባች አካባቢ ነዋሪዎች በትብብር ጉዳይ ላይ እንዲሰሩ መክረዋል።

ሁለቱ መሪዎች በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳሉት በድንበሩ ላይ ያሉት ሕዝቦች ከሦስት ትውልድ በላይ በመከባበር አርዓያነት ያለው ጉርብትናን መስርተዋል ያሉ ሲሆን

Read More
LatestNewsPolitics

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ የእርዳታ ድርጅቶች መንግስት የሚሰጠውን አቅጣጫ መከተል እንዳለባቸው ተጠቆመ::

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያደርጉ የእርዳታ ድርጅቶች መንግስት የሚሰጠውን አቅጣጫ መከተል እንዳለባቸው ተጠቆመ የድጋፍ ስርጭቱ ሊካሄድ የሚችለው መንግስት ከስጋት ነጻ

Read More