News

LatestNews

ኢትዮጵያ በ2017 ለዜጎቿ ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ እየሰራች መሆኗን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ተናግረዋል።

ሚንስትሩ ይህንን የተናገሩት በዌቢናር በተካሄደው የዩይትድ ኪንግደምና የአፍሪካ የኢነርጂ ሚንስተሮች ሲምፖሲየም ላይ ነው፡፡ ሲምፖዚየም ላይ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 አመታት ከ10000

Read More
LatestNewsPolitics

#በትግራይ ልዩ ኃይል ጥቃት ተሰንዝሮባቸው ነበሩ የተባሉና ከጥቃቱ ሸሽተው ወደ ሱዳኗ ገዳሪፍ ግዛት ገብተው የነበሩ 50 የመከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተሰምቷል፡፡

በትግራይ ክልል ግጭቱ ከመቀስቀሱ በፊት በማይካድራ ከተማ አቅራቢያ የነበሩት እነዚሁ የመከላከያና የፖሊስ አባላት በትግራይ ልዩ ኃይል እጅ እንዲሰጡ የተጠየቁ ነበሩ፡፡

Read More
LatestNewsPolitics

በትግራይ ክልል በትንሹ 600 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመላክቷል።

በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን በምትገኘው የማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና

Read More
LatestNews

#በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መራዘሙ ሲነገር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ደግሞ በታህሳስ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የ8ኛና የ12 ክፍል ፈተናን በተመለከተ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥተዋል። በመግለጫው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው

Read More
LatestNewsPolitics

#የትግራይ ክልል ዘመቻ ጋር በተያያዘ የፌዴራል መንግስት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት በየግንባሩ እጅ እየሰጡ መሆናቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ድረገጽ አስታወቀ፡፡

በገጹ የወጣው መረጃ በተለይም በአፋር ክልል በኩል ብዙዎች ገብተው እጅ የሰጡ መሆኑንና በማይ ጸብሪ ተቆርጦ የቀረው ኃይልም እንዲሁ እጁን በሰላም

Read More
LatestNews

የዓለም የጤና ድርጅት ባለፈው ዓመት ብቻ በመላው ዓለም ከሁለት መቶ ሰባት ሺህ በላይ ሕፃናት በኩፍኝ በሽታ ለህልፈት መዳረጋቸውን አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ከአሜሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ተቋም ጋር በጋራ ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው በአውሮፓዊያኑ በ2019 ብቻ በመላው ዓለም 8 መቶ 70 ሺ ያህል

Read More