Ethiopia

EthiopiaNews

የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ በሽታ ፈዋሽነታቸውን እንዲያጡ እያደረገ ነው ፡፡

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ የዓለም ትልቁ ስጋት መሆኑን ገልጿል፡፡ ባለስልጣኑ ይሄንን ያለው የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ

Read More
EthiopiaNews

የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 789 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን አስታወቀ።

በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 49ኙ እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች

Read More
EthiopiaNews

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት

Read More