አዲስ ነገር – አጫጭር የዓለም መረጃዎች
#ኔቶ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት “ኔቶ” ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪውን አቀረበ።የኔቶ ዋና ፀሐፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ
Read More#ኔቶ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት “ኔቶ” ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪውን አቀረበ።የኔቶ ዋና ፀሐፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ
Read Moreከካንሰር ህመም ጋር ሲታገል የቆየው የእግር ኳሱ ንጉስ ኤድሰን አራንቴስ ዶናሴሜንቶ(ፔሌ) በመጨረሻም እጁን ሰጥቷል፡፡ ሶስት የአለም ዋንጫዎችን በማሸነፍ ብቸኛ የሆነው
Read More#አፍጋኒስታንየመንግስታቱ ድርጅት በአፍጋኒስታን የታሊባን አስተዳደር በሴቶች ላይ የጣለውን እገዳ እንዲያነሳ ጥሪውን አቀረበ።የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ታሊባን ሴቶች ዩኒቨርስቲ እንዳይገቡ እና
Read Moreከ2 ዓመታት በኋላ ወደ ትናንት መቀሌ ከተማ የስልክ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል።በዚሁ ቀን ዋና
Read More#አሜሪካአሜሪካ ለዩክሬን 1.85 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ተጨማሪ የጦር መሣሪያዎች ድጋፍ ይፋ አደረገች።የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን የዩክሬኑን
Read More#ዩክሬን የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ዛሬ በአሜሪካ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ።ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን -ሩስያ ጦርነት ከጀመረ ከ 9 ወራት
Read More#ሩስያ ቻይና እና ሩስያ ከ2 ቀናት በኋላ የተቀናጀ የባሕር ሀይል ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተዘገበ።የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ከ 2
Read Moreአርጀንቲና ከ36 አመታት በኋላ የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። አርጀንቲና በሊዮኔል ሜሲ እና አንሄል ዲማሪያ የመጀመሪያ አጋማሽ ግቦች 2ለ0 እየመራች ወደ
Read More#ሩሲያ አሜሪካ ለዩክሬን ያቀደችው የሚሳኤል መከላከያ ስርዓትን እንዳትልክ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች። ዋሽንግተን ለዩክሬን “ፓሮት” የተባለውን የሚሳኤል መከላከያ ስርአት የምትልክ ከሆነ
Read More#ጀርመን የጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን ጠንካራ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቁ ።ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ይሄን ያሉት የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን
Read More