News

EthiopiaNews

ሰራተኞች ስራን ለማቅለል የተቋማትን ምስጢራዊ መረጃዎች ወደ መተግበሪያዎቹ የሚጫኑበት መጠን መጨመሩ ተነገረ።

ሰራተኞች ስራቸውን በፍጥነት ለማከናወን በማሰብ የተቋማትን ምስጢራዊ መረጃዎች ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያዎች የሚጭኑበት መጠን ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ብቻ

Read More
InternationalNews

የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ ሞጅታባ ከሀሚኒ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት ተስፋ በመቁረጣቸው ነው ማለታቸው ተሰምቷል።

አያቶላ ባስተላለፉት መልዕክት የሀገራቸው ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የኢራንን መብት ለማስጠበቅ ማረጋገጫ መስጠታቸውን ተከትሎ ስምምነቱ እንዲተገበር ማዘዛቸውን ጠቁመው አሜሪካ ስምምነቱን የተቀበለችው

Read More
InternationalNews

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው አሜሪካና ኢራን በደረሱበት የመግባቢያ ስምምነት እንደማትገዛ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ ማሳወቃቸው ተሰምቷል።

ሲ ኤን ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ የእስራኤልን ባለስልጣናት ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ከቀጣዩ የአሜሪካና ኢራን ድርድር የመጨረሻ ውጤት ይመጣል

Read More