News

EthiopiaNews

የኢትዮጵያ እና የናይጄሪያ መንግሥታት የፍርድ ውሳኔ የተላለፈባቸውን ታራሚዎች መለዋወጥ የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ።

ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሕግ ትብብር ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገረ እርምጃ መሆኑም በስምምነቱ ወቅት ተነግሯል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፍትህ ሚኒስትር

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2019 በጀት ዓመት የ10 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ያስመዘግባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የገንዘብ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የፌዴራል መንግስት የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት መግለጫን ያቀረቡት የገንዘብ ሚኒስትሩ

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ስልጠና ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ባወጣው መግለጫ ስልጠናውን ለመውሰድ ፈቃድ የሆኑ

Read More
EthiopiaNews

በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል 18 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተወዳደሩት የኢዜማው መሪ  እዮብ መሳፍንት በተወዳደሩበት የምርጫ ክልል ከፍተኛ ድምፅ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

ይህ የተባለው የኢትዮጵያ  ብሔራዊ  ምርጫ ቦርድ ትናንት   ምሽቱን በሰጠው መግለጫ  የፀደቁ  የምርጫ ክልል ውጤቶችን ይፋ ሲያደርግ ነው። ቦርዱ በዚህ

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2019 በጀት ዓመት የ10 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ያስመዘግባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የገንዘብ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የፌዴራል መንግስት የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት መግለጫን ያቀረቡት የገንዘብ ሚኒስትሩ

Read More
EthiopiaNews

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ ምህረት እንደተደረገላቸው አስታወቀ።

ለኢትዮጵያውያኑ ምህረት የተደረገው ሚኒስቴሩ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በጂዳ የሚገኘውን ቆንስላ ጽ/ቤት በማስተባበር ባደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት መሆኑን ገልጿል፡፡ ይህ ውጤት መንግሥት

Read More
EthiopiaNews

በአዲስ አበባ አዲሱ የተሽከርካሪ ሠሌዳ መሰጠት መጀመሩን የከተማዋ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ።

አዲሱ ሠሌዳ ሀገራዊ የሆኑ ይዘቶችን ያካተተ መሆኑን እና ኮፒ ወይም ፎርጂድ የማይሠራበት መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አገልግሎቱን ለማዘመንና

Read More