ምርጫ ታዛቢዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ። ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለመታዘብ ካመለከቱት
Read Moreየትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የአሽከርካሪዎች ብቃት መመዘኛ ሲስተም መተግበሪያ ወደስራ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ይሄን ያለው አዲሱ የአሽከርካሪዎች ብቃት መመዘኛ
Read Moreየኢትየጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ባከናወነው ስራ 9 ሺህ 588 ኪሎ ሜትር አዳዲስ የስርጭት መስመሮች
Read Moreከትጥቅ ትግል የተመለሱ አካላት ምክክር የሀሳብ ልዩነቶችን መፍቻ ብቸኛ መንገድ መሆኑን እናምናለን ማለታቸውን ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር
Read Moreኢትዮጵያ የዕዳ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመውን ሁለተኛውን የአፍሪካ የሉዓላዊ ፋይናንስ ፎረም እያስተናገደች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። በአህጉሪቱ ያለውን የበጀት ምህዳር እና
Read Moreየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኩ ደንበኞች ከባንክ ነው በሚል ከሚደውሉ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። የባንኩ ደንበኞች ከባንክ ነው በሚል የሚደርሳቸውን የስልክ ጥሪ
Read Moreፈረንሳይ የጦር ጄት ተሸካሚ መርከቦቿን ወደ ሆርሙዝ ሰርጥ ማንቀሳቀስ መጀመሯን አሳወቀች። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሀገራቸው የባህር ኃይል ከብሪታንያ የባህር
Read Moreኢራን የአሜሪካን አዲሱን የሰላም ዕቅድ እያጤነችበት መሆኑን አሳውቃለች። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፊናቸው የኢራን ጦርነት በአስቸኳይ እንደሚቆም ያላቸውን ተስፋ ጠቁመው
Read Moreኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ አገራት የውጭ ምንዛሬ ክምችት ከዕዳቸው አንጻር ያለው ድርሻ በአውሮፓውያኑ በ2010 ከነበረበት 44 በመቶ በ2024 ወደ 28 በመቶ
Read More