News

InternationalNews

የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ኮንጐ የተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ ከምንጊዜውም ወረርሽኞች የከፋ ሊሆን ይችላል እያለ ነው። የድርጅቱ ኃላፊ ቴድሮስ አድሃኖም እንደሚሉት

Read More
InternationalNews

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአጨቃጫቂዋ ኩሪል ደሴት ያደረጉት ጉብኝት ከጃፓን ጠንካራ ተቃውሞ ገጠመው። የሩሲያው መሪ ከአራቱ የኩሪል ደሴቶች ኢቱርፕ የተባለችው

Read More
InternationalNews

ዩክሬን በሩሲያዋ ኖቮርሲክ ወደብ ላይ በፈፀመችው ግዙፍ የድሮንና የሚሳኤል ጥቃት ሁለት የሩሲያ ታላላቅ የእህል መጫኛ ተርሚናሎች ተመቱ። ቢቢሲ የጠቀሰው ሪፖርት

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው የስራ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ፡፡ በመንግስት ውሳኔ የስራ ጊዜያቸው የተራዘመላቸው የኩባንያው ዋና

Read More
EthiopiaNews

በአዲስ አበባ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ፖሊስ መምሪያ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተሽከርካሪ እቃዎችን በመስረቅ የተጠረጠሩ 5

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የዓመቱ ምርጥ የባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሽልማትን ማሸነፋቸውን ባንኩ አስታውቋል። የባንኩ

Read More
EthiopiaNews

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 36.08 ቢሊየን ብር ግብር መክፈሉን አስታወቀ። ባንኩ ይሄን ያለው በታማኝነት እና በኃላፊነት የግብር ከፋይነቱን

Read More
EthiopiaNews

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንዱን የአሜሪካ ዶላር በ161 ብር ከ79 ሳንቲም መሸጡን አስታወቀ። ባንኩ በዛሬው እለት

Read More
EthiopiaNews

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በ2019 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 13 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት መታቀዱን ተናገሩ።

Read More
EthiopiaNews

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎች የአመራር ፎረም ጉባኤ አስተናጋጅ እንድትሆን መመረጧ ተነገረ፡፡ ይህን በተመለከተም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የአፍሪካ

Read More