ስለ ለኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በኩዌት
የኩዌት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን ጨምሮ የ10 ሀገራት የቤት ሰራተኞች በሀገሪቱ እንዲቀጠሩ የሚፈቅድ አዲስ መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ።
Read Moreየኩዌት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን ጨምሮ የ10 ሀገራት የቤት ሰራተኞች በሀገሪቱ እንዲቀጠሩ የሚፈቅድ አዲስ መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ።
Read Moreጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች መርሃ ግብር ከ3 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰልጣኞች ስልጠናውን ማጠናቀቃቸውን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ
Read Moreየገቢዎች ሚኒስቴር አዲሱ የግብር ከፋዮች ምደባ ከሚቀጥለው በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይህንን የገለጸው የ2019 በጀት
Read Moreየኢትዮጵያ ኢንቨስመንት ኮሚሽን የዲጅታል ኢንቨስትመንት አገልግሎት መስጫ ሲስተም ላይ ድርጅታቸውን ያላስመዘገቡ ባለሀብቶች ከሰኔ 5 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተቀመጠው የአንድ ወር
Read Moreበትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዛሬው ዕለት መስጠት መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ሃላፊው ኪሮስ ጉዕሽን (ዶ/ር) በ1,189
Read Moreየግሪክ ፓርላማ ሀገሪቱ ስደተኞችን በፍጥነት ወደየመጡበት ሀገር መመለስና በሶስተኛ ሀገራት ማስፈር የሚያስችላትን ሕግ ማፅደቁ ተሰምቷል፡፡ በዚህ ህግ መሰረት ጥገኝነት ጠይቀው
Read Moreሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ወይም በምህፃረ ቃሉ አይ ኤፍሲ የ80 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የሚድሮክ
Read Moreየዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል ከ100,000 በላይ ለሆኑ ህሙማን ነፃ የህክምና ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ኮሚቴው ባለፉት ሳምንታት በምስራቅ፣
Read Moreየግንባታ ፈቃድ ለመስጠት 50ሺ ብር መደለያ የተቀበሉ ግለሰቦች በፖሊስ እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
Read More